በገጠሪቱ ኢትዮጵያ የነፃ ትምህርት ቤት የከፈተው የ22 አመት ወጣት
newsare.net
ቅዱስ አንተነህ በአሜሪካን ሀገር ሜሪላንድ ዩንቨርስቲ የኮምፒውተር ሳይንስ እና የሂሳብ የ3ኛ አመት ተማሪ ሲሆን በኢትዮጵያ ትምህርት ቤት በሌለበት የገጠሪቱበገጠሪቱ ኢትዮጵያ የነፃ ትምህርት ቤት የከፈተው የ22 አመት ወጣት
ቅዱስ አንተነህ በአሜሪካን ሀገር ሜሪላንድ ዩንቨርስቲ የኮምፒውተር ሳይንስ እና የሂሳብ የ3ኛ አመት ተማሪ ሲሆን በኢትዮጵያ ትምህርት ቤት በሌለበት የገጠሪቱ ክፍል ትምርህርት ቤት በመክፈት ህፃናት በነፃ ትምህርት እንዲያገኙ እይረዳ ይገኛል። በሚኖርበት ሜሪላንድ ክፍለ ግዛትም በሚሰጠው የማስጠናት አገልግሎት ለበርካታ ተማሪዎች እገዛ ያደርጋል። Read more