የትግራይ ተወላጅ ተፈናቃዮች ሽረ እንዳስላሴ ላይ መፍሰሳቸው ተገለጸ
newsare.net
ከምዕራብ ትግራይ የተለያዩ አካባቢዎች መፈናቀላቸው የተነገረ ግዙፍ ቁጥር ያላቸው የትግራይ ተወላጆች ሽረ እንዳስለሴ ከተማ መስፈራቸውን የሰሜን ምዕራብ ትየትግራይ ተወላጅ ተፈናቃዮች ሽረ እንዳስላሴ ላይ መፍሰሳቸው ተገለጸ
ከምዕራብ ትግራይ የተለያዩ አካባቢዎች መፈናቀላቸው የተነገረ ግዙፍ ቁጥር ያላቸው የትግራይ ተወላጆች ሽረ እንዳስለሴ ከተማ መስፈራቸውን የሰሜን ምዕራብ ትግራይ ጊዜያዊ አስተዳዳሪ አስታውቀዋል። ሽረ እንዳስላሴ ከተማ ውስጥ ከ345,000 በላይ ተፈናቃዮች ትምህርት ቤቶችና የዛፍ ስር ሳይቀር ተጠልለው እንደሚገኙ ቪኦኤ ያነጋገራቸው ገልፀዋል። የትግርኛ አገልግሎት ባልደረባችን ገብረ ገብረመድህን ያጠናቀረውን ዝርዝር ዘገባ አዳነች ፍሰሃዬ ታቀርበዋለች። Read more