በነ አቶ ጃዋር ጉዳይ ምሥክርነት የሚሰማው በግልፅ እንዲሆን ችሎት ወሰነ
newsare.net
ዓቃቤ ህግ በእነ ጃዋር መሀመድ ላይ በዝግ ችሎት ላሰማ ያለውን የምስክር የአሰማም ሂደት የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ውድቅ አድርጓል::በነ አቶ ጃዋር ጉዳይ ምሥክርነት የሚሰማው በግልፅ እንዲሆን ችሎት ወሰነ
ዓቃቤ ህግ በእነ ጃዋር መሀመድ ላይ በዝግ ችሎት ላሰማ ያለውን የምስክር የአሰማም ሂደት የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ውድቅ አድርጓል:: Read more