የግሼን ደብረ ከርቤ ማርያም በዓል ይከበራል
newsare.net
ዓመታዊውን የግሼን ደብረ ከርቤ ማርያም በዓል ለማክበር የሚያስችል አስተማማኝ ሰላም መኖሩን የደቡብ ወሎ ዞን አስተዳደር ገለጸ፡፡ አካባቢው የሥጋት ቀጠና እየግሼን ደብረ ከርቤ ማርያም በዓል ይከበራል
ዓመታዊውን የግሼን ደብረ ከርቤ ማርያም በዓል ለማክበር የሚያስችል አስተማማኝ ሰላም መኖሩን የደቡብ ወሎ ዞን አስተዳደር ገለጸ፡፡ አካባቢው የሥጋት ቀጠና እንደሆነ ተደርጎ መደበኛ ባልሆኑ የመረጃ ምንጮች የሚተላለፈው ከእውነት የራቀ እንደሆነ ነው ለጋዜጠኞች መግለጫ የሰጡት የዞኑ ዋና አስተዳዳሪ ሰይድ መሐመድ ያሰታወቁት። Read more