“ደቡብ ሱዳን በከፋ ሰብአዊ መብት ቀውስ ውስጥ ናት” ተመድ
newsare.net
በደቡብ ሱዳን የሚገኘው የተባበሩት መንግሥታት የሰአብዊ መብት ኮሚሽን “አገሪቱ ለረጅም ጊዜ በከፍተኛ የሰብአዊ መብት ቀውስ እየተሰቃየች፣ ህዝቧም በድህነት“ደቡብ ሱዳን በከፋ ሰብአዊ መብት ቀውስ ውስጥ ናት” ተመድ
በደቡብ ሱዳን የሚገኘው የተባበሩት መንግሥታት የሰአብዊ መብት ኮሚሽን “አገሪቱ ለረጅም ጊዜ በከፍተኛ የሰብአዊ መብት ቀውስ እየተሰቃየች፣ ህዝቧም በድህነት፣ በአመጽና በደል ኡዙሪት ውስጥ ነው” ሲል አስጠንቅቋል፡፡ ይህን አስመልከቶ የተጠናቀረው ሪፖርትም ትናንት ሀሙስ ለመንግሥታቱ ድርጅት የሰብአዊ መብት ምክር ቤት ቀርቧል፡፡ Read more