የአፍጋኒስታን ህግ ተማሪን ህልም የገታው የታሊባን እገዳ
newsare.net
እአአ በ2021 ታሊባን ስልጣን ሲቆጣጠር ሳሚራ ጋውሃሪ በካቡል ዩንቨርስቲ የህግ ተማሪ ነበረች። አሁን በታሊባን ህግ ምክንያት ወደ ዩንቨርስቲ መግባትየአፍጋኒስታን ህግ ተማሪን ህልም የገታው የታሊባን እገዳ
እአአ በ2021 ታሊባን ስልጣን ሲቆጣጠር ሳሚራ ጋውሃሪ በካቡል ዩንቨርስቲ የህግ ተማሪ ነበረች። አሁን በታሊባን ህግ ምክንያት ወደ ዩንቨርስቲ መግባት ባትችልም ዲግሪዋን ለመጨረስ ግን ቆርጣ መነሳቷን ትናገራለች። የአሜሪካ ድምፅ የአፍጋኒስታን አገልግሎት ሳሚራን ስለወደፊት ህይወቷ አነጋግሮ ያቀረበው ዘገባ ነው። Read more