newsare.net
ከሁለት ሳምንት በፊት በቡርጂ ልዩ ወረዳ ሶየማ ከተማ በሰው ሕይወትና ንብረት ላይ ጉዳት ያደረሰውን ጥቃት ተከትሎ የተፈጠረውን ውጥረት ለመፍታት የሀገር ሽማግቡርጅ የተፈፀመው ጥቃት በሽማግሌዎች እስኪፈታ የሕዝብ ለሕዝብ ግንኙነት ተቋርጧል
ከሁለት ሳምንት በፊት በቡርጂ ልዩ ወረዳ ሶየማ ከተማ በሰው ሕይወትና ንብረት ላይ ጉዳት ያደረሰውን ጥቃት ተከትሎ የተፈጠረውን ውጥረት ለመፍታት የሀገር ሽማግሌዎች በጥረት ላይ መሆናቸው ተነግሯል። አባ ገዳ ጅሎ መንዶ ከአካባቢው ማኅበረሰብ የተውጣጡ የተለያዩ ሰዎችን ተቀብለው ማነጋገራቸውን ለአሜሪካ ድምፅ ተናግረዋል። በሌላ በኩል የቡርጂ ልዩ ወረዳ አስተዳደር ጥቃቱን ተከትሎ ወስጃለው ባለው እርምጃ ከሰባ በላይ ሰዎች በቁጥጥር ውሎ ለፍርድ እያቀረበ መሆኑን ቢገልፅም ነዋሪዎቹ ግን አሁንም በአካባቢው ውጥረት እንዳለ ይገልፃሉ። /ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ይከታተሉ/ Read more