newsare.net
በመጭው ጥር ወር በሚሰማራው የአፍሪካ ኅብረት የድጋፍና የማረጋጋት ተልዕኮ በሶማሊያ፣ በምህጻሩ ኤዩሶም የሚካተቱ አገራት የትኛዎቹ እንደሆኑ ገና አለመወሰኑበዐዲሱ የሶማሊያ ተልዕኮ የሚካተቱ ሀገራት ገና እንዳልተለዩ አፍሪካ ኅብረት አስታወቀ
በመጭው ጥር ወር በሚሰማራው የአፍሪካ ኅብረት የድጋፍና የማረጋጋት ተልዕኮ በሶማሊያ፣ በምህጻሩ ኤዩሶም የሚካተቱ አገራት የትኛዎቹ እንደሆኑ ገና አለመወሰኑን ኅብረቱ አስታወቀ። የአፍሪካ ኅብረት ኮሚሽን የፖለቲካ ጉዳዮች፣ የሰላምና ደህንነት ኮሚሽነር አምባሳደር ባንኮሌ አዶዬ ፣ ትላንት ኅዳር 11 ቀን 2017 ዓ.ም ለጋዜጠኞች ሲናገሩ፣ በተልዕኮው ለመሳተፍ ፍላጎት ያላቸውን ሀገራት ጥያቄ በመቀበል ሂደት ላይ መሆናቸውን ጠቅሰዋል። ኮሚሽነሩ፣ ካለፈው ሰኞ ኅዳር 9 ቀን 2017 ዓ.ም ጀምሮ እየተከበረ ያለውን አራተኛውን የአፍሪካ ኅብረት የድህረ ግጭት መልሶ ግንባታና ልማት ሳምንት አስመልክተው ከጋዜጠኞች ጋራ ባደረጉት ቆይታ ላይ የተገኘው እስክንድር ፍሬው ተከታዩን ልኳል። Read more