ትራምፕ ስርዐተ-ፆታን አስመልክቶ የፈረሙት ፕሬዝዳንታዊ ትእዛዝ አፍሪካ ውስጥ የተለያየ ምላሾች እየቀረቡበት ነው
newsare.net
በተለያዩ የአፍሪካ አገሮች ያሉ ጠበቅ ያለ ወግ የሚያራምዱ ወገኖች የዩናይትድ ስቴትሱ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ሥርዓተ ፆታን እና ብዝሃነትን አስመልክቶ የፈትራምፕ ስርዐተ-ፆታን አስመልክቶ የፈረሙት ፕሬዝዳንታዊ ትእዛዝ አፍሪካ ውስጥ የተለያየ ምላሾች እየቀረቡበት ነው
በተለያዩ የአፍሪካ አገሮች ያሉ ጠበቅ ያለ ወግ የሚያራምዱ ወገኖች የዩናይትድ ስቴትሱ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ሥርዓተ ፆታን እና ብዝሃነትን አስመልክቶ የፈረሙትን ፕሬዝዳንታዊ ትዕዛዝ ሲያደንቁ፤ በአህጉሪቱ ውስጥ ያሉ የተመሳሳይ ጾታ መብት ተሟጋቾች እና የማህበረሰብ አባላት በበኩላቸው ከፍተኛ ስጋት እንዳሳደረባቸው እየገለጹ ነው። ቲሞቲ ኦቢዙ ከናይጄሪያ ዋና ከተማ አቡጃ ያደረሰንን ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።