አሜሪካ በቲክቶክ ላይ የጣለችው እገዳ ተፈፃሚ ሊሆን ቀናቶች ብቻ ቀርተውታል
newsare.net
የዩናይትድ ስቴትስ ጠቅላይ ፍርድቤት፣ የማኅበራዊ ሚዲያን በብሔራዊ ደኅንነት ምክንያት ማገድ የሚያስችለው አዲስ ሕግ በመጠቀም፣ የቲክ ቶክ ባለቤት የሆነው ባአሜሪካ በቲክቶክ ላይ የጣለችው እገዳ ተፈፃሚ ሊሆን ቀናቶች ብቻ ቀርተውታል
የዩናይትድ ስቴትስ ጠቅላይ ፍርድቤት፣ የማኅበራዊ ሚዲያን በብሔራዊ ደኅንነት ምክንያት ማገድ የሚያስችለው አዲስ ሕግ በመጠቀም፣ የቲክ ቶክ ባለቤት የሆነው ባይትዳንስ የቻይና ኩባንያ የሚያደርገው የቃል ክርክር በፍጥነት እንዲጠናቀቅ እያደረገ ነው። የአሜሪካ ድምፁ ስቲቭ ኸርማን በዚህ ዙሪያ ያደረሰንን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።