የአየር ንብረት ለውጥን ለመዋጋት የሚያስፈልግ ወጭ ላይ ያተኮረ ጉባዔ በፓሪስ
newsare.net
የፈረንሳይ ፕሬዚደንት ኢማኑኤል ማክሮን የንግድ መሪዎችና ሃምሳ የዓለም መሪዎችን ያሰባሰበ፣ የአየር ንብረት ለውጥን ለመዋጋት የሚያስፈልገውን ወጭ ማጠናከየአየር ንብረት ለውጥን ለመዋጋት የሚያስፈልግ ወጭ ላይ ያተኮረ ጉባዔ በፓሪስ
የፈረንሳይ ፕሬዚደንት ኢማኑኤል ማክሮን የንግድ መሪዎችና ሃምሳ የዓለም መሪዎችን ያሰባሰበ፣ የአየር ንብረት ለውጥን ለመዋጋት የሚያስፈልገውን ወጭ ማጠናከር ላይ ያተኮረ ጉባዔ ዛሬ ፓሪስ ውስጥ ከፍተዋል። Read more