የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ዩናይትድ ስቴትስ ችካጎ ግዛት ተጨማሪ የበረራ መስመር ዛሬ ጀመረ
newsare.net
በዩናይትድ ስቴይትስ ብዙ ሰዎችን ከሚያስተናግዱ የአውሮፕላን ማረፊያዎች አንዱ በሆነው ኦ-ሄይር አየር ማረፊያ የኢትዮጵያ አየር መንገድ የሚያደርገው በረራ በየኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ዩናይትድ ስቴትስ ችካጎ ግዛት ተጨማሪ የበረራ መስመር ዛሬ ጀመረ
በዩናይትድ ስቴይትስ ብዙ ሰዎችን ከሚያስተናግዱ የአውሮፕላን ማረፊያዎች አንዱ በሆነው ኦ-ሄይር አየር ማረፊያ የኢትዮጵያ አየር መንገድ የሚያደርገው በረራ በዩናይትድ ስቴይትስና ኢትዮጵያ መካከል የንግድና የምጣኔ ሀብት ትስስርን የሚያጠናክር እንደሚሆን ተገልጿል። Read more