የሕወአት መግለጫ አንድምታና የሁለት ወገን ዕይታዎች
newsare.net
“ኢሕአዲግ እንደ ድርጅት አራቱ ድርጅቶች የራሳቸውን ድርሻ በመንግስት የሥራ ኃላፊነት ላይ አስቀምጠው ተግባብተው ወጥተዋል። ይሄ ግን እየሆነ አይደለም ነው፤የሕወአት መግለጫ አንድምታና የሁለት ወገን ዕይታዎች
“ኢሕአዲግ እንደ ድርጅት አራቱ ድርጅቶች የራሳቸውን ድርሻ በመንግስት የሥራ ኃላፊነት ላይ አስቀምጠው ተግባብተው ወጥተዋል። ይሄ ግን እየሆነ አይደለም ነው፤ የሚሉት። ስለዚህ ለኢሐዲግ ተገዥ እንሁን ነው በአጭሩ።” አቶ አሉላ ሰለሞን በሰሜን አሜሪካ የትግራይ ተወላጆች ማሕበር ዳይሬክተር። ይሄ መግለጫ ወዲያ ወዲህ መያዝ አያስፈልገውም። በጠቅላይ ሚንስትሩ ላይ የተደረገ ተግሳጽ፤ ከፍ ካለ ደግሞ እንደ ዛቻ ነው መታየት ያለበት።” አቶ ጀዋርን ማሃመድ የኦሮሞ ሚዲያ ኔትወርክ ዳይሬክተር። Read more