የቱርክ ፍ/ቤት አሜሪካዊው ፓስተር እንዲለቀቁ የቀረበውን ጥሪ አልተቀበለም
newsare.net
አንድ የቱርክ ፍርድ ቤት አንድሪው ብራነን የተባሉት አሜሪካዊ ፓስተር እንዲለቀቁ የቀረበውን ጥሪ አልተቀበለም። የፓስተሩ መታሰር በቱርክና በዩናይትድ ስቴትየቱርክ ፍ/ቤት አሜሪካዊው ፓስተር እንዲለቀቁ የቀረበውን ጥሪ አልተቀበለም
አንድ የቱርክ ፍርድ ቤት አንድሪው ብራነን የተባሉት አሜሪካዊ ፓስተር እንዲለቀቁ የቀረበውን ጥሪ አልተቀበለም። የፓስተሩ መታሰር በቱርክና በዩናይትድ ስቴትስ መካከል የዲፕሎምሲ ጠብ ቀስቅሷል። Read more