ሁለት ነዳጅ ዘይት ተሸካሚ መርከቦች በአማን ባህረ ሰላጤ ጥቃት ተፈፀመባቸው
newsare.net
ሁለት ነዳጅ ዘይት ተሸካሚ መርከቦች ዛሬ በአማን ባህረ ሰላጤ ላይ በተፈፀመባቸው ጥቃት ጉዳት ደርሶባቸዋል። በኢራን ጠረፍ ስትራቴጃዊ በሆነው የባህር መስመርሁለት ነዳጅ ዘይት ተሸካሚ መርከቦች በአማን ባህረ ሰላጤ ጥቃት ተፈፀመባቸው
ሁለት ነዳጅ ዘይት ተሸካሚ መርከቦች ዛሬ በአማን ባህረ ሰላጤ ላይ በተፈፀመባቸው ጥቃት ጉዳት ደርሶባቸዋል። በኢራን ጠረፍ ስትራቴጃዊ በሆነው የባህር መስመር ላይ የደረሰው ጥቃት በመካከለኛው ምስራቅ ቀጠና ያለውን ውጥረት ያባብሳል ተብሏል። Read more