የቁልቢ ገብርኤል ገዳም አስተዳዳሪ በቤታቸው ሞተው ተገኙ
newsare.net
በምስራቅ ሃረርጌ ዞን የቁልቢ ገብርኤል ገዳም አስተዳዳሪ የሆኑት መልዓክኃይል ቆሞስ አባ እንቁስላሴ ከቅዳሴ መልስ በቤታቸው ሞተው መገኘታቸውን ተከትሎ በተነየቁልቢ ገብርኤል ገዳም አስተዳዳሪ በቤታቸው ሞተው ተገኙ
በምስራቅ ሃረርጌ ዞን የቁልቢ ገብርኤል ገዳም አስተዳዳሪ የሆኑት መልዓክኃይል ቆሞስ አባ እንቁስላሴ ከቅዳሴ መልስ በቤታቸው ሞተው መገኘታቸውን ተከትሎ በተነሳ ተቃውሞ አንድ ሰው ሞቶ 5 ሰዎች መቁሰላቸውን ምንጮች ለቪኦኤ አስታውቁ፡፡ Read more