የኮሌራ ወረርሽኝ በሻሸመኔ
newsare.net
በምዕራብ አርሲ ዞን በሻሸመኔና በሻላ ወረዳዎች ለተከሰተ የኮሌራ ወረርሽኝ ስድስት ሰዎች መጋለጣቸውን የሻሸመኔ ወረዳ ጤና አጠባበቅ ፅሕፈት ቤት አስታውቋል።የኮሌራ ወረርሽኝ በሻሸመኔ
በምዕራብ አርሲ ዞን በሻሸመኔና በሻላ ወረዳዎች ለተከሰተ የኮሌራ ወረርሽኝ ስድስት ሰዎች መጋለጣቸውን የሻሸመኔ ወረዳ ጤና አጠባበቅ ፅሕፈት ቤት አስታውቋል። ሁለቱ በሕክምና ተረድተው ወደ ቤታቸው መመለሳቸውን ኃላፊው አቶ መሃመድ ገመዴ ለአሜሪካ ድምፅ ገልፀዋል። በሽታውን ለመቆጣጠር ጥረት እየተደረገ መሆኑንም ኃላፊው አመልክተዋል። Read more