በድሬዳዋ ከተማ አዲስ የተቃዋሚ ፓርቲ ተመሰረተ
newsare.net
ለሶማሌ ሕዝብ ነጻነትና ዴሞክራሲ እንደሚታገል ያስታወቀው አዲሱ ፓርቲ ቅንጅት ለዴሞክራሲና ለነጻነት ይሰኛል። የፓርቲው መስራች ጉባዔ እስከስኞ ድረስ ይቀጥበድሬዳዋ ከተማ አዲስ የተቃዋሚ ፓርቲ ተመሰረተ
ለሶማሌ ሕዝብ ነጻነትና ዴሞክራሲ እንደሚታገል ያስታወቀው አዲሱ ፓርቲ ቅንጅት ለዴሞክራሲና ለነጻነት ይሰኛል። የፓርቲው መስራች ጉባዔ እስከስኞ ድረስ ይቀጥላል ተብሏል። ፓርቲው ዋና መቀመጫውን በጅግጅጋ እንደሚያደርግና በድሬዳዋና አዲሰበባም ቅርንጫፎች እንደሚኖሩት ገልጿል። Read more