በማዕከላዊ እና በምዕራብ ጎንደር ዞኖች የቅንጅት የፀጥታ ኃይል ሰላም ለማስጠበቅ እንደሚሰማራ ታወቀ
newsare.net
በማዕከላዊ እና በምዕራብ ጎንደር ዞኖች የተፈጠረውን ግጭት ለማረጋጋትና አካባቢውን ወደ ቀደመው ሰላም ለመመለስ፤ የክልሉ መንግሥት ጉዳዩን ጣልቃ ገብቶ እንዲበማዕከላዊ እና በምዕራብ ጎንደር ዞኖች የቅንጅት የፀጥታ ኃይል ሰላም ለማስጠበቅ እንደሚሰማራ ታወቀ
በማዕከላዊ እና በምዕራብ ጎንደር ዞኖች የተፈጠረውን ግጭት ለማረጋጋትና አካባቢውን ወደ ቀደመው ሰላም ለመመለስ፤ የክልሉ መንግሥት ጉዳዩን ጣልቃ ገብቶ እንዲያስተካክል ለፌዴራል መንግሥት ባቀረበው ጥያቄ መሰረት የፌዴራል የፀጥታ ኃይል መከላከያን ጨምሮ ማንኛውንም ሕጋዊ እርምጃ ወስዶ ቀጠናውን በአጭር ጊዜ ውስጥ ወደ ተሟላ ሰላም እና መረጋጋት እንዲያሸጋግር መመሪያ መተላለፉን የአማራ ክልል ደኅንነትና የጸጥታ ምክር ቤት ባወጣው መግለጫ አስታወቀ። Read more