የውጫሌ ግሸን ማሪያም መንገድ ተጠናቀቀ
newsare.net
በደቡብ ወሎ ዞን አምባሰል ወረዳ ከ227 ሚሊዮን ብር በላይ ወጭ የተሰራው የውጫሌ ግሸን ማሪያም መንገድ ትናንት ተጠናቅቆ ተመረቀ። መንገዱን መርቀው የከፈቱት የአየውጫሌ ግሸን ማሪያም መንገድ ተጠናቀቀ
በደቡብ ወሎ ዞን አምባሰል ወረዳ ከ227 ሚሊዮን ብር በላይ ወጭ የተሰራው የውጫሌ ግሸን ማሪያም መንገድ ትናንት ተጠናቅቆ ተመረቀ። መንገዱን መርቀው የከፈቱት የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ርዕሰ መስተዳድር የመንገዱ መዳረሻ በሆነችው ግሼን ማርያም አካባቢ የሚስተዋሉ የመሰረተ ልማት ችግሮችን በቅደም ተከተል ለመፍታት እንደሚሰራ ተናግረዋል። Read more