«ለባለኖቤል የጀግና አቀባበል» - አዲስ አበባ
newsare.net
የኖቤል የሰላም ሽልማታቸውን ኦስሎ፣ ኖርዌይ ተገኝተው ትናንት የተቀበሉትን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድን አዲስ አበባ ላይ ለመቀበል ዝግጅት እየተደረገ ነ«ለባለኖቤል የጀግና አቀባበል» - አዲስ አበባ
የኖቤል የሰላም ሽልማታቸውን ኦስሎ፣ ኖርዌይ ተገኝተው ትናንት የተቀበሉትን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድን አዲስ አበባ ላይ ለመቀበል ዝግጅት እየተደረገ ነው። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ነገ ነው አዲስ አበባ ይገባሉ የተባለው። Read more