በሰሜን አሜሪካ የኢትዮጵያዊያን የስፖርት እና ባህል ፌስቲቫል ዘንድሮ አይከናወንም።
newsare.net
ላለፉት 36 ዓመታት በሺዎች ለሚቆጠሩ ኢትዮጵያዊያን እና ትውልደ ኢትዮጵያዊያን መገናኛ የነበረው የሰሜን አሜሪካ ስፖርት እና ባህል ፌስቲቫል ዘንድሮ አይከናወበሰሜን አሜሪካ የኢትዮጵያዊያን የስፖርት እና ባህል ፌስቲቫል ዘንድሮ አይከናወንም።
ላለፉት 36 ዓመታት በሺዎች ለሚቆጠሩ ኢትዮጵያዊያን እና ትውልደ ኢትዮጵያዊያን መገናኛ የነበረው የሰሜን አሜሪካ ስፖርት እና ባህል ፌስቲቫል ዘንድሮ አይከናወንም። ፌስቲቫሉን የሚያዘጋጀው በሰሜን አሜሪካ የኢትዮጵያዊያን የስፖርት ፌዴሬሸን- የህዝብ ግንኙነት ሃላፊ አቶ እያዩ ዘነበ ምክንያቱን ያስረዳሉ። መሉ ዘገባውን ያዳምጡ ፦ Read more