የኢትዮጵያ ምጣኔ ሃብት ኮቪድ 19 እንዲቋቋም ምን ይደረግ?
newsare.net
በኮቪድ 19 ወረርሽኝ ሰጋት ሳቢያ ግለሰቦች በየቤታቸው እንዲቆዩ በሰፊው እየተመከረ እና በአንዳንድ ሃገራትም አስገዳጅ ሕጎች እየተተገበሩ ነው፡፡ እነዚህ ሕጎየኢትዮጵያ ምጣኔ ሃብት ኮቪድ 19 እንዲቋቋም ምን ይደረግ?
በኮቪድ 19 ወረርሽኝ ሰጋት ሳቢያ ግለሰቦች በየቤታቸው እንዲቆዩ በሰፊው እየተመከረ እና በአንዳንድ ሃገራትም አስገዳጅ ሕጎች እየተተገበሩ ነው፡፡ እነዚህ ሕጎች ታዲያ በአብዛኞቹ የአፍሪካ ሃገራት እንደቅንጦት እየታዩ ናቸው፡፡ አካላዊ መራራቅ/በቤት ውስጥ ተለይቶ መቀመጥ ኢትዮጵያ ውስጥ ምን ያህል ውጤታማ ነው? ያለውስ ምጣኔ ሃብታዊ ጫና ምን ይመስላል? ምንስ መደረግስ አለበት? አቶ አብዱልመናን መሃምድ እና ከጤና ጥበቃ ሚኒስቴር ዶ/ር ሙኒር ካሳ መልስ አላቸው፡፡ Read more