ኮንሶ ዞን ውስጥ ሰዎች መገደላቸውንና ቤቶች መቃጠላቸው ተገለፀ
newsare.net
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በኮንሶ ዞን ሰገን ዙሪያ ወረዳ በድጋሚ በተቀሰቀሰ ግጭት ሰባት ሲቪሎች መገደላቸው እና ቁጥራቸው በውል ያልተገለጹ ቤቶች መቃጠላቸውንኮንሶ ዞን ውስጥ ሰዎች መገደላቸውንና ቤቶች መቃጠላቸው ተገለፀ
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በኮንሶ ዞን ሰገን ዙሪያ ወረዳ በድጋሚ በተቀሰቀሰ ግጭት ሰባት ሲቪሎች መገደላቸው እና ቁጥራቸው በውል ያልተገለጹ ቤቶች መቃጠላቸውን የወረዳው አስተዳደር አስታወቀ። Read more