የ“ቁጡ አንጀት” ሕክምና ሥምረት በሕመምተኛው እና በሐኪሙ መግባባት
newsare.net
“ቁጡ አንጀት” ፣ የሕክምና ባለሞያዎቹ በእንግሊዝኛው መጠሪያው (Irritable bowel syndrome - IBS) ነው። በሐኪሙ እና በሕመምተኛው መሀከል የሚኖር የተሻለ መግባባት፣ ለሕክየ“ቁጡ አንጀት” ሕክምና ሥምረት በሕመምተኛው እና በሐኪሙ መግባባት
“ቁጡ አንጀት” ፣ የሕክምና ባለሞያዎቹ በእንግሊዝኛው መጠሪያው (Irritable bowel syndrome - IBS) ነው። በሐኪሙ እና በሕመምተኛው መሀከል የሚኖር የተሻለ መግባባት፣ ለሕክምናው ውጤት ሥምረት ይበልጥ አስፈላጊ እንደኾነም ባለሞያዎቹ ያስረዳሉ። የውስጥ ደዌ እና የጨጓራ፣ የአንጀት እና የጉበት ልዩ ሐኪሙ ዶር. ዳግም አሰፋ፣ በ “ሐኪምዎን ይጠይቁ” ሳምንታዊ ፕሮግራም ሞያዊ ትንታኔ ሰጥተውናል። ሙሉውን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ። Read more