በቤት ኪራይ ቁጥጥር ዐዋጅ ትግበራ ለማኅበራዊ መስተጋብር ጥንቃቄ እንዲደረግ ተጠየቀ
newsare.net
“የመኖሪያ ቤት ኪራይ ቁጥጥር እና አስተዳደር ዐዋጅ” መውጣቱን ተከትሎ፣ ቤት ልቀቁ በሚሉ አከራዮች ጫና እየደረሰባቸው መኾኑን፣ ተከራዮች ለአሜሪካ ድምፅ ተናበቤት ኪራይ ቁጥጥር ዐዋጅ ትግበራ ለማኅበራዊ መስተጋብር ጥንቃቄ እንዲደረግ ተጠየቀ
“የመኖሪያ ቤት ኪራይ ቁጥጥር እና አስተዳደር ዐዋጅ” መውጣቱን ተከትሎ፣ ቤት ልቀቁ በሚሉ አከራዮች ጫና እየደረሰባቸው መኾኑን፣ ተከራዮች ለአሜሪካ ድምፅ ተናግረዋል፡፡ Read more