Ethiopia

እስራኤል ጋዛ ውስጥ በሚገኝ መስጂድ ላይ በፈጸመችው ጥቃት 19 ሰዎች ተገደሉ

ዲር አል-ባላህ፣ ጋዛ ሰርጥ — እስራኤል በጋዛ ሰርጥ በሚገኝ መስጂድ ላይ  እሁድ ማለዳ  በፈጸመችው ጥቃት በትንሹ 19 ሰዎች መሞታቸውን የፍልስጤም ባለስልጣናት
የአሜሪካ ድምፅ

እስራኤል ጋዛ ውስጥ በሚገኝ መስጂድ ላይ በፈጸመችው ጥቃት 19 ሰዎች ተገደሉ

ዲር አል-ባላህ፣ ጋዛ ሰርጥ — እስራኤል በጋዛ ሰርጥ በሚገኝ መስጂድ ላይ  እሁድ ማለዳ  በፈጸመችው ጥቃት በትንሹ 19 ሰዎች መሞታቸውን የፍልስጤም ባለስልጣናት ገለፁ ። ከኢራን- አጋር ታጣቂ ቡድኖች ጋር የምታደርገው ጦርነት እየተስፋፋ በሚገኝበት በአሁኑ ሰዓት፣ እስራኤል በሰሜን ጋዛ እና በደቡባዊ ቤይሩት ላይ የምታደርገውን የቦምብ ድብደባም አጠናክራለች ። በማዕከላዊ ዲር አል ባላህ ዋና ሆስፒታል አቅራቢያ በሚገኘው ጥቃት የተፈጸመበት  መስጂድ  ውስጥ የተፈናቀሉ ሰዎች ተጠልለው እንደነበር ተነግሯል ።በከተማዋ አቅራቢያ የተፈናቀሉ ሰዎች በተጠለሉባቸው ትምህርት ቤቶች ላይ በተፈፀመ  ሌላ ጥቃት ተጨማሪ አራት ሰዎች ተገድለዋል። የእስራኤል ጦር ሁለቱም ጥቃቶች ታጣቂዎች ላይ ያነጣጠሩ ናቸው ቢልም ማስረጃ ግን አላቀረበም ። የአሶሼትድ ፕሬስ ጋዜጠኛ በአል-አቅሳ ሰማዕታት ሆስፒታል የሚገኙ አስከሬኖችን ቆጥሯል ። በመስጂዱ ላይ በደረሰው ጥቃት  የሞቱት  በሙሉ ወንዶች መሆናቸውን የሆስፒታሉ መረጃዎች ያሳያሉ። ሀማስ ጥቃት ከሰነዘረ ከአንድ አመት በኋላ አሁንም እስራኤል ከቡድኑ  ጋር እየተፋለመች ሲሆን ፣ በሊባኖስ  አቅጣጫ ከሂዝቦላህ ጋር ለመፋለም አዲስ ግንባር ከፍታለች።  ሂዝቦላ የጋዛ ጦርነት ከጀመረበት ጊዜ አንስቶ በድንበር አካባቢ ከእስራኤል ጋር የተኩስ ልውውጥ ሲያደርግ ቆይቷል።ቴህራን ባለፈው ሳምንት በእስራኤል ላይ የባላስቲክ ሚሳኤል ጥቃት ከሰነዘረች በኋላ እስራኤል ኢራንን ለማጥቃት ዝታለች። እየሰፋ ያለው ግጭት ለእስራኤል ወሳኝ ወታደራዊ እና ዲፕሎማሲያዊ ድጋፍ የምትሰጠው ዩናይትድ ስቴትስን እንዲሁም የአሜሪካን ኃይሎች የሚያስተናግዱ የዩናይትድ ስቴትስ አጋር የአረብ ሀገራትን ወደ ጦርነቱ እንዳያስገባ ስጋት አጭሯል።  ይህ በእንዲህ እያለ ፣ የእስራኤል ጦር  በሰሜናዊ ጋዛ በምትገኘው ጃባሊያ  አዲስ የአየር እና የምድር ጥቃት መፈጸሙን አስታውቋል።ጃባሊያ እስራኤል ከተመሰረተችበት የ1948ቱ ጦርነት ማግስት  ጀምሮ  የብዙ ሕዝብ መኖሪያ የሆነው የስደተኞች መጠለያ ጣቢያ መገኛ ናት ።ዘገባው የአሶሼትድ ፕረስ ነው ። 

VOA60 World - Bosnia floods kill at least 14 people

Bosnia: Severe rainstorms struck Bosnia overnight Friday, leaving several towns in central and southern parts of the country flooded, killing at least 14 people, with roads closed partly due to landslides.

VOA60 America - US dockworkers to suspend strike until January

The union representing 45,000 striking U.S. dockworkers at east and gulf coast ports reached a deal with port operators Thursday to suspend a three-day strike. Sources say the two sides have agreed to a pay hike of 62% over six years.

VOA60 Africa - Tunisia's president faces little challenge ahead of Sunday's vote

DR Congo: Around 78 bodies have been recovered and 40 people rescued following a boat accident on Congo's Lake Kivu, the district's governor said on Thursday. The boat's manifest indicated that 278 people were on board.

VOA60 America - Biden plans survey of devastation in North Carolina as Helene's death toll tops 130

U.S. President Joe Biden was set to survey the devastation by Hurricane Helene in the mountains of Western North Carolina on Wednesday. The storm killed at least 133 people and hundreds more were still unaccounted for on Monday night, four days after Helene i
የአሜሪካ ድምፅ

VOA60 America - Biden plans survey of devastation in North Carolina as Helene's death toll tops 130

U.S. President Joe Biden was set to survey the devastation by Hurricane Helene in the mountains of Western North Carolina on Wednesday. The storm killed at least 133 people and hundreds more were still unaccounted for on Monday night, four days after Helene initially made landfall.

Get more results via ClueGoal