የፕሮፌሰር አንድሪያስ እሸቴ ሥርዓተ-ቀብር ተፈፀመ
newsare.net
ታዋቂው የፍልስፍና ምሁር ፕሮፌሰር አንድሪያስ እሸቴ ሥርዓተ ቀብራቸው ዛሬ በቅድስት ሥላሴ ካቴድራል ተፈፅሟል:: ከቀብራቸው በፊት በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በየፕሮፌሰር አንድሪያስ እሸቴ ሥርዓተ-ቀብር ተፈፀመ
ታዋቂው የፍልስፍና ምሁር ፕሮፌሰር አንድሪያስ እሸቴ ሥርዓተ ቀብራቸው ዛሬ በቅድስት ሥላሴ ካቴድራል ተፈፅሟል:: ከቀብራቸው በፊት በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በተዘጋጀ ሥነ-ሥርዓት የሽኝት መርሃ-ግብር የተካሔደ ሲኾን ፕሬዝደንት ሣህለ ወርቅ ዘውዴን ጨምሮ የፕሮፌሰር አንድሪያስ አድናቂዎችና ወዳጅ ዘመዶቻቸው ተገኝተዋል፡፡ የሽኝት እና የቀብር ሥነ-ሥርዓቱን የተከታተለው ኬኔዲ አባተ አጭር ዘገባ አሰናድቷል፡፡ Read more