እጽዋት በጤናችን ላይ ያላቸው አዎንታዊ ሚና
newsare.net
ጊዜን ከተፈጥሮ ጋር ማሳለፍ ለአካላዊ እና ስነ ልቦናዊ ጤና ጠቃሚ መሆኑን ምን ያክሎቻችን እናውቃለን? ባለሞያዎች ጊዜን keተፈጥሮ ጋር ማሳለፍ ጭንቀትን እና ድባእጽዋት በጤናችን ላይ ያላቸው አዎንታዊ ሚና
ጊዜን ከተፈጥሮ ጋር ማሳለፍ ለአካላዊ እና ስነ ልቦናዊ ጤና ጠቃሚ መሆኑን ምን ያክሎቻችን እናውቃለን? ባለሞያዎች ጊዜን keተፈጥሮ ጋር ማሳለፍ ጭንቀትን እና ድባቴን በመቀነስ ለአዕምሮ ጤና የሚጫወተው ሚና ከፍተኛ ነው ይላሉ። ከዚህ በተጨማሪም በሰውነት ጡንቻዎች ውስጥ ያለው የጭንቀት መጠን መቀነስም ለአካላዊ ጤና ደህንነት ሚና ከፍተኛ ሚና ይጫወታል። /ዝርዝሩን ከተያያዘው ፋይል ያግኙ/ Read more