ለቴክኖሎጂ ዕውቀት ልቀት የሚታትረው የትውልደ ኢትዮጵያውያኑ ተቋም
newsare.net
ትውልደ ኢትዮጵያውያን በቴክኖሎጂው መስክ የተሻሉ የሥራ አማራጮች ተጠቃሚ እንዲሆኑ የሚያግዙ የስልጠና ተቋማት በዋሺንግተን ዲሲ እና አካባቢዋ እየተበራከለቴክኖሎጂ ዕውቀት ልቀት የሚታትረው የትውልደ ኢትዮጵያውያኑ ተቋም
ትውልደ ኢትዮጵያውያን በቴክኖሎጂው መስክ የተሻሉ የሥራ አማራጮች ተጠቃሚ እንዲሆኑ የሚያግዙ የስልጠና ተቋማት በዋሺንግተን ዲሲ እና አካባቢዋ እየተበራከቱ ይገኛሉ። ከእነዚህ መካከል አንዱ የሆነው አመኒም ሶሉሽንስ ፣ የቀደመ የቴክኖሎጂ መስክ ልምድ ለሌላቸው ሰዎች አጫጭር ስልጠናዎችን በመስጠት ለቁም ነገር አብቅቷል። ከሰሞኑ ተቋሙ ባሰናዳው መርሐ ግብር ፣ የቀድሞ ሰልጣኞቹን ስኬት ከማክበሩ በተጨማሪ ፣ የአቅም ግንባታ እና የትስስር መርሐ ግብሮችንም አከናውኗል። Read more