ቱርክ በአፍሪካ ቀንድ ያሏትን ግቦች አደጋ ላይ የጣለው የሶማሊያና የኢትዮጵያ ግንኙነት
newsare.net
ቱርክ ከሶማሊያ ጋር ያላትን ትብብር በማጠናከር ላይ ትገኛለች። በያዝነው ወርም ለኃይል ምንጮች ፍለጋ ያሰማራቻት አሳሽ መርከብ ወደዚያ አቅንታለች። ዶሪያንቱርክ በአፍሪካ ቀንድ ያሏትን ግቦች አደጋ ላይ የጣለው የሶማሊያና የኢትዮጵያ ግንኙነት
ቱርክ ከሶማሊያ ጋር ያላትን ትብብር በማጠናከር ላይ ትገኛለች። በያዝነው ወርም ለኃይል ምንጮች ፍለጋ ያሰማራቻት አሳሽ መርከብ ወደዚያ አቅንታለች። ዶሪያን ጆንስ ከኢስታንቡል ባጠናቀረው ዘገባው እንዳመለከተው በሶማሊያ እና በኢትዮጵያ መካከል ያለው ውጥረት አንካራ በአፍሪካ ቀንድ ያሏትን ግቦች ለአደጋ እያጋለጠ ነው። Read more














