ብርቱ ፍልሚያ የሚደረግባቸው የ2024ቱን ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ ውጤት የሚወስኑት ግዛቶች
newsare.net
በየአራት ዓመቱ የሚካሄደው የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ ፉክክር ትኩረቱን አንድ ጊዜ የአንደኛው ፓርቲ በሌላ ጊዜ ደሞ የተፎካካሪው ፓርቲ እጩ በመፈራብርቱ ፍልሚያ የሚደረግባቸው የ2024ቱን ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ ውጤት የሚወስኑት ግዛቶች
በየአራት ዓመቱ የሚካሄደው የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ ፉክክር ትኩረቱን አንድ ጊዜ የአንደኛው ፓርቲ በሌላ ጊዜ ደሞ የተፎካካሪው ፓርቲ እጩ በመፈራረቅ ወደሚያሸንፉባቸው ግዛቶች ይመልሳል። እነዚህ ብርቱ ፍልሚያው የሚካሄድባቸው ግዛቶች፣ በተደጋጋሚ የአንዱ ፓርቲ ደጋፊ በቁጥር አይሎ ከሚታይባቸው የሚበዙት ግዛቶች በተለየ መልኩ የምርጫውን ውጤት ወደ አሸናፊው በማድረግ ወደ ዋይት ሀውስ ገብቶ አገሪቱን በፕሬዝዳንትነት የመምራት እጣ የሚገጥመው ሰው ማን እንደሚሆን ይወስናሉ። ይህን መሰል ግዙፍ ተጽዕኖ የማሳደር ዕድል ያላቸው ጥቂት ግዛቶች እንደመሆናቸው የምርጫ ዘመቻዎች መጠኑ የበዛ ገንዘብ በእነኚህ ወሳኝ ግዛቶች ውስጥ ለሚያካሂዷቸው የምረጡኝ ዘመቻዎቻቸው ወጭ ያደርጋሉ። በተደጋጋሚ እንደታየውም ለእነኚህ ግዛቶች አሸናፊ የተመደቡት ድምጾች አጠቃላዩን የምርጫ ውጤት ስለሚወስኑ የምርጫ ዘመቻዎቹ ጠንካራ የምረጡኝ ቅስቀሳ ትኩረት ያደርጋቸዋል። Read more