የጡት ካንሰርን ማሸነፍ ቆይታ ከበሽታው ካገገሙት ዶ/ር ፍሬሕይወት ደርሶ ጋር
newsare.net
ወርሃ ጥቅምት የአለም አቀፉ የጡት ካንሰር ግንዛቤ ማስጨበጫ ወር በመባል ይታወቃል። በአለም ላይ ከስምንት ሴቶች አንዷ በጡት ካንሰር እንደምትያዝ በዩናይትድየጡት ካንሰርን ማሸነፍ ቆይታ ከበሽታው ካገገሙት ዶ/ር ፍሬሕይወት ደርሶ ጋር
ወርሃ ጥቅምት የአለም አቀፉ የጡት ካንሰር ግንዛቤ ማስጨበጫ ወር በመባል ይታወቃል። በአለም ላይ ከስምንት ሴቶች አንዷ በጡት ካንሰር እንደምትያዝ በዩናይትድ ስቴትስ በካንሰር ዙሪያ የሚሰራው ገባሬ ሰናዩ የአሜሪካ የካንሰር ማኅበረሰብ አማካኝነት የተሰሩ ጥናቶች ያመላክታሉ። በኢትዮጵያም በበሽታው ዙሪያ ያለው ግንዛቤ እና እንዲሁም የህክምናው ተደራሽነት አነስተኛ መሆኑን ታካሚዎች እና የጤና ባለሞያዎች ይናገራሉ። Read more