አዲሶቹ አሜሪካውያን በ2024’ቱ ምርጫ ከፍ ያለ ተጽዕኖ ሊያሳድሩ እንደሚችሉ ተነገረ
newsare.net
እንደ አውሮፓውያን የዘመን አቆጣጠር በ2020 ዓ.ም. ከተካሄደው ምርጫ ወዲህ ቁጥራቸው 3.5 ሚሊዮን የሚደርስ በመራጭነት ዕድሜ የሚገኙ ሰዎች የዩናይትድ ስቴትስ ዜጋአዲሶቹ አሜሪካውያን በ2024’ቱ ምርጫ ከፍ ያለ ተጽዕኖ ሊያሳድሩ እንደሚችሉ ተነገረ
እንደ አውሮፓውያን የዘመን አቆጣጠር በ2020 ዓ.ም. ከተካሄደው ምርጫ ወዲህ ቁጥራቸው 3.5 ሚሊዮን የሚደርስ በመራጭነት ዕድሜ የሚገኙ ሰዎች የዩናይትድ ስቴትስ ዜጋ ለመሆን በቅተዋል’ ሲል ለስደተኞች መብት የሚሟገተው ‘ብሔራዊ ፓርትነርሺፕ ፎር ኒው አሜሪካንስ’ በመባል የሚታወቀው ተቋም አመልክቷል። እንደ አንዳንድ ተንታኞችም እይታ ይህ ቁጥሩ እያደገ የመጣ ቡድን የምርጫውን ውጤት በመወሰኑ ረገድ ትልቅ ሚና ሊጫወት ይችላል። የአሜሪካ ድምጿ የኢሚግሬሽን ጉዳዮች ዘጋቢ አሊን ባሮስ ያደረሰችንን ዘገባ አሉላ ከበደ እንደሚከተለው ያቀርበዋል። Read more