ታዳጊ ሀገሮችን ለኒውክሊየር ኃይል ተጠቃሚነት ያበቃል የተባለለት አዲሱ የኤሌክትሪክ ኅይል ማመንጫ ቴክኖሎጂ
newsare.net
በአንግሊዝኛ የምህጻር ስማቸው ኤስ.ኤም.አር ተብለው የሚጠሩት ትናንሽ የኒውክሊየር ኅይል ማመንጫዎች ከበርቴ ላልኾኑት ሀገሮች በንጽጽር በርካሽ ወጪ የኒውክሊታዳጊ ሀገሮችን ለኒውክሊየር ኃይል ተጠቃሚነት ያበቃል የተባለለት አዲሱ የኤሌክትሪክ ኅይል ማመንጫ ቴክኖሎጂ
በአንግሊዝኛ የምህጻር ስማቸው ኤስ.ኤም.አር ተብለው የሚጠሩት ትናንሽ የኒውክሊየር ኅይል ማመንጫዎች ከበርቴ ላልኾኑት ሀገሮች በንጽጽር በርካሽ ወጪ የኒውክሊየር ኅይል እንደሚያስገኙ የጉዳዩ አዋቂዎች ይናገራሉ፡፡ SMR ምንድናቸው? ጠቃሚነታቸውን የሚናገሩት ወገኖች አብዝቶ ያስደሰታቸው ምንድነው? የቪኦኤው ሄንሪ ሪጅዌል ከለንደን ያጠናቀረው ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ። Read more