ቲም ዋልዝ ማናቸው?
newsare.net
'የነብራስካው መልካም ሰው' የገጠሪቱን አሜሪካ ድምጽ ያገኙ ይሆን? ቲም ዋልዝ ከካመላ ሄሪስ ጎን ሆነው ለምክትል ፕሬዝደንትነት እንዲወዳደሩ ከመታጨታቸው በፊቲም ዋልዝ ማናቸው?
'የነብራስካው መልካም ሰው' የገጠሪቱን አሜሪካ ድምጽ ያገኙ ይሆን? ቲም ዋልዝ ከካመላ ሄሪስ ጎን ሆነው ለምክትል ፕሬዝደንትነት እንዲወዳደሩ ከመታጨታቸው በፊት፣ ለሚንሶታ አገረ ገዢነት ሁለት ጊዜ ተመርጠዋል። በምርጫ ዘመቻ ጉዟቸው ላይ፤ በነብራስካ ማደጋቸው፣ እንዴት ስብእናቸውን እንደቀረጸውና፣ አሁን ለታጩበት ሥራም ሆነ ለሃገረ ገዢነት ሃላፊነት ለመብቃት እንዴት እንደረዳቸው ይናገራሉ። የነብራስካ ሰዎች ስለ ቲም ዋልዝ ምን እንደሚያስታውሱ እንዲሁም አሁን ስለ እርሳቸው ምን እንደሚሰማቸው ለማወቅ የቪኦኤዋ ናታሻ ሞዝጎቫያ ግዛቲቱን ጎብኝታ ያጠናቀረችውን ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ። Read more