እስያውያን የትራምፕ ሁለተኛ አገዛዝን በስጋት እየተጠባበቁ ነው
newsare.net
እስያውያን የዩናይትድ ስቴትስ አጋሮች ዶናልድ ትራምፕ በማክሰኞው ዕለት ምርጫ ሙሉ ለሙሉ በማሸንፋቸው የእንኳን ደስ አሎት መልዕክት እየላኩ ይገኛሉ፡፡ ይሁንእስያውያን የትራምፕ ሁለተኛ አገዛዝን በስጋት እየተጠባበቁ ነው
እስያውያን የዩናይትድ ስቴትስ አጋሮች ዶናልድ ትራምፕ በማክሰኞው ዕለት ምርጫ ሙሉ ለሙሉ በማሸንፋቸው የእንኳን ደስ አሎት መልዕክት እየላኩ ይገኛሉ፡፡ ይሁን እንጂ ብዙ እስያውያን ‘ቅድሚያ አሜሪካን’ የተሰኘው የውጭ ፖሊሲያቸው ምን ሊሆን እንደሚችል ስጋት አጭሮባቸዋል፡፡ የአሜሪካ ድምጹ ቢል ጋሎ ከሲኦል ደቡብ ኮሪያ ያደረሰንን ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ። Read more