የሶማሊላንድ ፕሬዚደንታዊ ምርጫ ተፎካካሪዎች ውጤቱን እንዲቀበሉ ጥሪ ቀረበ
newsare.net
በሶማሊላንድ ምርጫ የድምፅ ቆጠራው በቀጠለበት ባሁኑ ወቅት ሶስቱ ፕሬዝዳንታዊ እጩዎች እና ደጋፊዎቻቸው የምርጫውን ውጤት ይቀበሉ ዘንድ ምዕራባውያን ዲፕሎማየሶማሊላንድ ፕሬዚደንታዊ ምርጫ ተፎካካሪዎች ውጤቱን እንዲቀበሉ ጥሪ ቀረበ
በሶማሊላንድ ምርጫ የድምፅ ቆጠራው በቀጠለበት ባሁኑ ወቅት ሶስቱ ፕሬዝዳንታዊ እጩዎች እና ደጋፊዎቻቸው የምርጫውን ውጤት ይቀበሉ ዘንድ ምዕራባውያን ዲፕሎማቶች እያሳሰቡ ነው። «ለዲሞክራሲያዊ ሂደቱ የሚሰጡትን ድጋፍ ለማጽናት» በተለያዩ ከተሞች ያሉ 30 የምርጫ ጣቢያዎችን መጎብኘታቸውንም ዲፕሎማቶቹ ተናግረዋል። ባለሥልጣናቱ በበኩላቸው በሚቀጥለው ሳምንት አንዳንድ የመጀመሪያ ደረጃ ውጤቶች ይታወቃሉ ብለው ያምናሉ። Read more