ተመራጩ ፕሬዚደንት ፈጥነው የአገር ውስጥ ፖሊሲዎች ለውጥ እንደሚተገብሩ ይጠበቃል
newsare.net
ተመራጩ የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚደንት ዶናልድ ትረምፕ ኋይት ሐውስን የሚረከቡት ገና የፊታችን ጥር ወር ሲመጣ ነው፡፡ ቢሆንም ከወዲሁ በቀጣዮቹ አራት ዓመታትተመራጩ ፕሬዚደንት ፈጥነው የአገር ውስጥ ፖሊሲዎች ለውጥ እንደሚተገብሩ ይጠበቃል
ተመራጩ የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚደንት ዶናልድ ትረምፕ ኋይት ሐውስን የሚረከቡት ገና የፊታችን ጥር ወር ሲመጣ ነው፡፡ ቢሆንም ከወዲሁ በቀጣዮቹ አራት ዓመታት ለሚተገብሯቸው የአገር ውስጥ ፖሊሲዎች መሠረትን መጣል እና ዕቅዶች ማውጣት ጀምረዋል፡፡ የአሜሪካ ድምጽ የዋሽንግተን ከፍተኛ ዘጋቢ ካሮሊን ፕረሱቲ ዘገባ ዝርዝር አለው፡፡ Read more