«ኢላን መስክ ሉዓላዊነታችንን ሊያከብሩ ይገባል» የጣሊያን ፕሬዝደንት
newsare.net
ጣሊያን ወደ ሀገሯ የሚጓዙ ፍልሰተኞች ውሳኔ እስከሚሰጣቸው አልቤኒያ በሚገኙ የእስር ካምፖች ለማቆየት ያወጣችው እቅድ የሕጋዊነት ጉዳይ መሰናክል አጋጥሞታል«ኢላን መስክ ሉዓላዊነታችንን ሊያከብሩ ይገባል» የጣሊያን ፕሬዝደንት
ጣሊያን ወደ ሀገሯ የሚጓዙ ፍልሰተኞች ውሳኔ እስከሚሰጣቸው አልቤኒያ በሚገኙ የእስር ካምፖች ለማቆየት ያወጣችው እቅድ የሕጋዊነት ጉዳይ መሰናክል አጋጥሞታል። ሮም ላይ ጉዳዩን የተመለከቱት ዳኞች ጉዳዩን ወደ አውሮፓ ሕብረት ፍርድ ቤት መርተውታል። አህጉራዊው ችሎት ውሳኔውን ለመስጠት ወራት ወይም ዓመታት ሊወስድ እንደሚችል ጠቅሶ ሄንሪ ሪጅዌል ከለንደን ያጠናቀረውን ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ። Read more