የእግር ጉዞ ማዘውተር ለአንጎል ጤና የሚያስገኘው የላቀ ጠቀሜታ
newsare.net
የእግር ጉዞ፣ የቤት ውስጥ ሥራ አለያም ሌሎች መሰል ቀላል የአካል እንቅስቃሴዎችን አዘውትሮ ማድረግ ለአንጎል ጤና ከፍ ያለ ጥቅም የሚያገኝ መሆኑን በቅርቡ ይፋየእግር ጉዞ ማዘውተር ለአንጎል ጤና የሚያስገኘው የላቀ ጠቀሜታ
የእግር ጉዞ፣ የቤት ውስጥ ሥራ አለያም ሌሎች መሰል ቀላል የአካል እንቅስቃሴዎችን አዘውትሮ ማድረግ ለአንጎል ጤና ከፍ ያለ ጥቅም የሚያገኝ መሆኑን በቅርቡ ይፋ የተደረገ አንድ የሳይንሳዊ ምርምር ጽሑፍ አመለከተ። የአንጎልን አሠራር ማቀላጠፍ እና የዓመታት ወጣትነት ማጎናጸፍ መቻሉ ተገልጿል። ሞያዊ ትንታኔውን የሰጡን ፕሮፌሰር ዮናስ እንዳለ ገዳ የነርቭና የአእምሮ ሃኪም፣ እንዲሁም በባሮ የነርቭ ሕክምና ተቋም መምህር እና ተመራማሪ ናቸው። ፕሮፌሰር ዮናስ ካሁን ቀደም ቀላል የአካል እንቅስቃሴዎች ዕድሜያቸው ከሰባ ዓመት በላይ የሆኑ አረጋውያን በተመሳሳይ ቀላል የአካል እንቅስቃሴ በማድረግ ብቻ ከመጃጀት ጋራ ተያይዘው የሚመጡ በሽታዎችን በመከላከል የሚረዱ መሆናቸውን ያረጋገጠ ለከፍተኛ እውቅና የበቃ ሳይንሳዊ የምርምር ሥራ አካሂደዋል። ሞያዊ ትንታኔውን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ። Read more