ትረምፕ አፍ ለማስያዝ ተከፈለ ከተባለው ገንዘብ ጋር በተያያዘ የተፈረደባቸው ክስ ጉዳይ እጣ ምን ይሆን?
newsare.net
የቀድሞ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትረምፕ ከ2016ቱ ምርጫ በፊት ሊጎዳቸው የሚችል መረጃ እንዳይወጣ ለማድረግ ከገንዘብ ወጭ ጋር የተያያዙ መረጃዎችን አጭበርብረዋል በሚትረምፕ አፍ ለማስያዝ ተከፈለ ከተባለው ገንዘብ ጋር በተያያዘ የተፈረደባቸው ክስ ጉዳይ እጣ ምን ይሆን?
የቀድሞ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትረምፕ ከ2016ቱ ምርጫ በፊት ሊጎዳቸው የሚችል መረጃ እንዳይወጣ ለማድረግ ከገንዘብ ወጭ ጋር የተያያዙ መረጃዎችን አጭበርብረዋል በሚል ተወንጅለው፤ ባለፈው የግንቦት ወር በተካሄደው የክስ ሂደት ቁጥራቸው 34 በሚደርሱ ከባድ ወንጀሎች ጥፋተኛ ሆነው ተገኝተዋል። የቅጣት ውሳኔያቸውም የምርጫው ሂደት እስኪጠናቀቅ ድረስ እንዲዘገይ ተደርጎ ነበር። አሁን እርሳቸው ተመራጭ ፕሬዚዳንት በመሆናቸው፤ የክስ ጉዳዮቹን በተመለከተ የሚቀጥለው ምን እንደሆን ግልጽ አይደለም። ቲና ትሪን ያደረሰችንን ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ። Read more