የኢትዮጵያ መንግሥት 582 ቢሊዮን ብር የሚጠጋ ተጨማሪ የበጀት ጥያቄ አቅርቧል
newsare.net
የሚኒስትሮች ምክር ቤት፣ በመንግሥት የቀረበውን ተጨማሪ በጀት ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት መርቷል፡፡ የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያውን ተከትሎ፣ ከዓለም የገንዘብየኢትዮጵያ መንግሥት 582 ቢሊዮን ብር የሚጠጋ ተጨማሪ የበጀት ጥያቄ አቅርቧል
የሚኒስትሮች ምክር ቤት፣ በመንግሥት የቀረበውን ተጨማሪ በጀት ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት መርቷል፡፡ የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያውን ተከትሎ፣ ከዓለም የገንዘብ ተቋማትና ከሌሎችም ምንጮች ከሚገኘው ገንዘብ ውስጥ ከግማሽ ትሪሊዮን ብር በላይ ተጨማሪ የበጀት ጥያቄ እንደሚቀርብ የገንዘብ ሚኒስቴር ከዚህ ቀደም መግለጹ ይታወሳል፡፡ መንግሥት የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያ ፖሊሲ ተከትሎ የዋጋ ንረትን ለመቆጣጠር ተጨማሪ በጀት በመመደብ የሚወስዳቸው ርምጃዎች የሚኖራቸውን ተፅዕኖ በአሉታዊና አዎንታዊነት የሚመለከቱ ባለሞያዎች አሉ። የአሁኑ ተጨማሪ በጀት ስለሚኖረው ተፅዕኖ የማክሮ ኢኮኖሚ ባለሞያው ዶ/ር ቴዎድሮስ መኮንን፣ አዲሱ የበጀት ጭማሪ የውጭ ገቢዎች ላይ የተመሰረተ በመኾኑ በዋጋ ንረት ላይ የጎላ ተፅዕኖ እንደማይኖረው ያብራራሉ፡፡ /ዝርዝሩን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ/ Read more