በደቡብ ሱዳን ከ2 ሚሊዮን በላይ ህጻናት ለከፍተኛ የምግብ እጥረት ተጋልጠዋል
newsare.net
በደቡብ ሱዳን 2 ሚሊዮን የሚደርሱ ህጻናት እና 1 ሚሊዮን ነፍሰ ጡር እና የሚያጠቡ እናቶች ለከፋ የምግብ እጦት እየተጋለጡ መሆኑን ገልጾ ዓለም አቀፉ ማህበረሰብ አበደቡብ ሱዳን ከ2 ሚሊዮን በላይ ህጻናት ለከፍተኛ የምግብ እጥረት ተጋልጠዋል
በደቡብ ሱዳን 2 ሚሊዮን የሚደርሱ ህጻናት እና 1 ሚሊዮን ነፍሰ ጡር እና የሚያጠቡ እናቶች ለከፋ የምግብ እጦት እየተጋለጡ መሆኑን ገልጾ ዓለም አቀፉ ማህበረሰብ አስጠንቅቋል። ደካማ የንፁህ የመጠጥ ውሃ አቅርቦት፣ የንፅህና አጠባበቅ እና የበሽታ መስፋፋት ቀውሱን ማባባሱን ቀጥሏል። ሺላ ፖኒ ከጁባ ከደቡብ ሱዳን ያጠናቀረችውን ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ። Read more