በአፍሪካ የተፈናቃዮች ቁጥር በሦስት እጥፍ መጨመሩ ተገለጸ
newsare.net
በአፍሪካ የተፈናቃዮች ሰዎች ቁጥር በሦስት እጥፍ መጨመሩን እና 35 ሚሊዮን መድረሱን ዓለም አቀፉ የሀገር ውስጥ ተናቃዮች ተከታታይ ማዕከል ይፋ ያደረገው ዐዲስበአፍሪካ የተፈናቃዮች ቁጥር በሦስት እጥፍ መጨመሩ ተገለጸ
በአፍሪካ የተፈናቃዮች ሰዎች ቁጥር በሦስት እጥፍ መጨመሩን እና 35 ሚሊዮን መድረሱን ዓለም አቀፉ የሀገር ውስጥ ተናቃዮች ተከታታይ ማዕከል ይፋ ያደረገው ዐዲስ ሪፖርት አመለከተ። ከእነዚህም ውስጥ ቁጥራቸው 32.5 ሚሊዮን የሚደርሱት በግጭት እና ሁከት ሳቢያ ቤታቸውን ጥለው ለመሰደድ የተገደዱ ናቸው። ትላንት ማክሰኞ የታተመው ሪፖርት አያይዞም፤ በአህጉሪቱ ያለውን በሃገር ውስጥ የመፈናቀል ፈተና ለመፍታት መንግሥታት የሚያደርጉትን ጥረት የሚበረታታ ቢሆንም፤ ‘በቂ አይደለም’ ብሏል። መሀመድ ዩሱፍ ከናይሮቢ ያደረሰን ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ። Read more