ኢትዮጵያውያን ስደተኞችን ለማባረር ቃል የገቡት የሶማሊያ ከንቲባ ከምርጫ በኋላ አቋማቸውን አለሳለሱ
newsare.net
በቅርቡ በሶማሊያ በተካሄደው ምርጫ፣ በተለይ በፑንትላንድ ክልል የስደተኞች ጉዳይ የዘመቻው ቁልፍ አካል ነበር። በተለይ በሥልጣን ላይ ያሉት የከተማዋ ከንቲባኢትዮጵያውያን ስደተኞችን ለማባረር ቃል የገቡት የሶማሊያ ከንቲባ ከምርጫ በኋላ አቋማቸውን አለሳለሱ
በቅርቡ በሶማሊያ በተካሄደው ምርጫ፣ በተለይ በፑንትላንድ ክልል የስደተኞች ጉዳይ የዘመቻው ቁልፍ አካል ነበር። በተለይ በሥልጣን ላይ ያሉት የከተማዋ ከንቲባ፣ ኢትዮጵያውያንን ሰብስበው ወደ ሀገራቸው ለመመለስ ሲያስፈራሩ ቆይተዋል። አንዳንዶች ይህ ንግግራቸው የአካባቢውን ምክር ቤት አባላት ድጋፍ ለማግኘት የተጠቀሙበት ነው ሲሉ፣ ሌሎች ደግሞ አቋማቸውን፣ በዩናይትድ ስቴትስ ምርጫ አሸናፊ ከሆኑት ዶናልድ ትራምፕ ጋራ ያመሳስሏቸዋል። የአፍሪካ ቀንድ ዘጋቢ ሀሩን ማሩፍ በዚህ ዙሪያ ያጠናቀረውን ዘገባ፣ ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ። Read more