ደቡብ ደላንታ ዞን ግጭት መቀጠሉን ነዋሪዎች ገለጹ
newsare.net
በአማራ ክልል ደቡብ ወሎ ዞን ደላንታ ወረዳ በመንግሥት የጸጥታ ኃይሎችና በፋኖ ታጣቂዎች መካከል በቀጠለው ግጭት ምክኒያት ሰብአዊና ቁሳዊ ጉዳቶች መድረሳቸውደቡብ ደላንታ ዞን ግጭት መቀጠሉን ነዋሪዎች ገለጹ
በአማራ ክልል ደቡብ ወሎ ዞን ደላንታ ወረዳ በመንግሥት የጸጥታ ኃይሎችና በፋኖ ታጣቂዎች መካከል በቀጠለው ግጭት ምክኒያት ሰብአዊና ቁሳዊ ጉዳቶች መድረሳቸውን ነዋሪዎች አስታወቁ፡፡ በተለይ “ጸሐይ መውጫ” በተባለው አካባቢ ለአምስት ቀናት የዘለቀና በከባድ መሳሪያ የታገዘ የተኩስ ልውውጥ መደረጉን ነዋሪዎቹ አመልክተው ከደረሰው ሰብአዊ ጉዳት በተጨማሪ የአርሶ አደሮች ቤትና የደረሱ ሰብሎች መቃጠላቸውን ተናግረዋል። ዝርዝሩን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ። Read more