ሰበር ሰሚ በዋስትና የለቀቃቸው አቶ ታዬ ደንደአ ከቂሊንጦ በር ላይ መያዛቸውን ባለቤታቸው ተናገሩ
newsare.net
ከትላንት በስቲያ ሰኞ ኅዳር 23 የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ሰበር ሰሚ ችሎት በዋስትና እንዲፈቱ ትዕዛዝ የሰጠላቸው፣ አቶ ታዬ ደንደአ ዛሬ ከሰዓት በኋላ በድጋሚሰበር ሰሚ በዋስትና የለቀቃቸው አቶ ታዬ ደንደአ ከቂሊንጦ በር ላይ መያዛቸውን ባለቤታቸው ተናገሩ
ከትላንት በስቲያ ሰኞ ኅዳር 23 የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ሰበር ሰሚ ችሎት በዋስትና እንዲፈቱ ትዕዛዝ የሰጠላቸው፣ አቶ ታዬ ደንደአ ዛሬ ከሰዓት በኋላ በድጋሚ መያዛቸውን ባለቤታቸው ገለጹ፡፡ አቶ ታዬ የዋስትና ማስያዣቸውን ጨርሰው ከቂሊንጦ ማረሚያ ቤት ከተለቀቁ በኋላ፣ በፀጥታ ኅይሎች ተይዘው መወሰዳቸውን ባለቤታቸው ለአሜሪካ ድምጽ ገልጸዋል፡፡ ዝርዝሩን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ፡፡ Read more














