በሁለቱ የህወሓት ቡድኖች አለመግባባት ምክኒያት የመቐለ ከተማ ከንቲባ ጽሕፈት ቤት ታሽገ
newsare.net
የህወሓት አመራሮች መከፋፈል እየተባባሰ በመምጣቱ፣የመቐለ ከተማ ከንቲባ ጽሕፈት ቤት ላለፉት ሦስት ቀናት «ታሽጓል» የሚል ጽሑፍ ተለጥፎበታል። ሁለቱምበሁለቱ የህወሓት ቡድኖች አለመግባባት ምክኒያት የመቐለ ከተማ ከንቲባ ጽሕፈት ቤት ታሽገ
የህወሓት አመራሮች መከፋፈል እየተባባሰ በመምጣቱ፣የመቐለ ከተማ ከንቲባ ጽሕፈት ቤት ላለፉት ሦስት ቀናት «ታሽጓል» የሚል ጽሑፍ ተለጥፎበታል። ሁለቱም ቡድኖች «የየራሳቸው ከንቲባ ሾመዋል» በሚል እርስ በእርስ እየተወቃቀሱ ነው። ሁለቱም ለከተማዋ ከንቲባ ሾመዋል። Read more