አዲሱ የቀረጥ እቅድ በአሜሪካውያን ገበሬዎች እና የምጣኔ ሃብት አዋቂዎች ዓይን
newsare.net
ተመራጩ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትረምፕ በማኅበራዊ ሚዲያ ገጻቸው ላይ ባሰፈሩት ጽሑፍ ከሦስቱ የዩናይትድ ስቴትስ ዋነኛ የንግድ ሸሪኮች ወደ አገራቸው በሚገቡ ምርቶአዲሱ የቀረጥ እቅድ በአሜሪካውያን ገበሬዎች እና የምጣኔ ሃብት አዋቂዎች ዓይን
ተመራጩ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትረምፕ በማኅበራዊ ሚዲያ ገጻቸው ላይ ባሰፈሩት ጽሑፍ ከሦስቱ የዩናይትድ ስቴትስ ዋነኛ የንግድ ሸሪኮች ወደ አገራቸው በሚገቡ ምርቶች ላይ ቀረጥ እጥላለሁ’ ሲሉ ዝተዋል። የአሜሪካ ድምጹ ኬኔ ፋራቦው ያደረሰን ዘገባ ትረምፕ በውሳኔያቸው ከጸኑ ርምጃው ሊያስከትል የሚችለውን ኢኮኖሚያዊ ተፅእኖ ይፈትሻል። ዝርዝሩን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ፡፡ Read more